October 29, 2024 – DW Amharic
“በግጭት ዐዉድ ያሉ ሴቶች እና ሕፃናት አሁንም ፆታን መሠረት ላደረጉ ጥቃቶች ተጋላጭ መሆናቸው መቀጠሉ፣ ለሚደርስባቸዉም ጥቃት ተገቢ ምላሽ የሚሰጥ አከል አለመኖሩ” ችግር መሆኑን ተገልጿል።በመሠረታዊ አቅርቦቶች እጥረት ምክንያት እናቶችና ጨቅላ ሕፃናት በወሊድ ወቅት ለከፋ ችግር እየተጋለጡ የሚሞቱም ቁጥርም እየጨመረ መምጣቱ ተመልክቷል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ