October 29, 2024 – VOA Amharic
በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በመከላከያ ሠራዊት ኃይሎች እና ፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውውጥ በመቀጠሉ፣ የተወሰኑ የንግድ ቤቶች መዘጋታቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ገለጹ።
ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡት ፣ በክልሉ ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ቀራኒዮ ከተማ እና በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን አዲስ ቅዳም ከተማ ነዋሪዎች፣ ጋብ ብሎ የቆየው የተኩስ ልውውጥ እሁድ ጥቅምት …