October 29, 2024 – VOA Amharic
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በቀጠሉ ግጭቶችና የተፈጥሮ አደጋዎች ከ5ሽሕ የሚልቁ ትምሕር ቤቶች ተዘግተው የመማር ማስተማር ሂደቱ መቋረጡን በጥናት ማረጋገጡን አስታወቀ።
በዚህም ምክኒያት ቁጥራቸው የበዛ ሕጻናትና ሴቶች ተፈናቅለው ወደ ከተማ በመግባታቸው፣
ለጉልበት ብዝበዛ መጋለጣቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል። በተጨማሪም አዳጊዎቹ ላለዕድሜ ጋብቻ መጋለጣቸው በ…