October 29, 2024 – VOA Amharic 

ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ከ5ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ቢመዘገቡም፣ የአየር በረራዎች በመቋረጣቸው ዜጎችን በማስወጣት ሂደት ላይ እክል መፍጠሩን ኢትዮጵያ አስታወቀች።

ኾኖም እስካኹን በሊባኖስ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 125 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።

የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው፣ በመንግሥት በኩል ሕጋዊ ሰነድ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ