October 29, 2024 – VOA Amharic 

ማህሌት ዘለቀ የአፍሪካ ሴቶች ምጣኔ ሀብት ማጎልበት ተቋም  ኃላፊ ፣ የሴቶች እና ወጣቶች ኢኮኖሚ ተኮር መብቶች ተሞጋች ናት። የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት በሚያሰናዷቸው መድረኮች ላይ በንቃት በመሳተፍ  ለወጣቶች የተሻለ ዓለም ለመፍጠር ባቀዱ መርሀ ግብሮች ላይም ድምጿን ታሰማለች ።ሀብታሙ ስዩም ከማህሌት ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ