October 30, 2024 – VOA Amharic
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በሚገኙ ስድስት ወረዳዎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች “ራሳችንን ከታጣቂዎች ለመጠበቅ የገዛነውን መሳሪያ እንድናስረክብ ተጠየቅን፣ ይህ ደግሞ ለጥቃት ያጋልጠናል” ሲሉ ተናገሩ።
በዞኑ ባሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩና ለአሜሪካ ድምጽ አስተያየት የሰጡ የአማራ ብሄር ተወላጆች፣ “ሸኔ” ብለው የጠሩት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ታጣቂዎች ያደርሱብናል ካሉት ጥቃት ራሳቸ…