የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,

ከ 5 ሰአት በፊት

እስራኤል ባለፈው አንድ ዓመት ከሐማስ፣ ከሄዝቦላህ እና ከኢራን በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የሚሳዔል እና የሮኬቶች ጥቃቶች ተፈጽመውባታል። ነገር ግን ባሏት እጅግ ዘመናዊ የሚሳዔል ጥቃት መከላከያ ሥርዓቶች አማካኝነት አብዛኞቹን ለማክሸፍ መቻሏን ትናገራለች።

በተለይ ኢራን በእስራኤል ለተፈጸሙባት ጥቃቶች የአጸፋ እርምጃ ስትወስድ የምትተኩሳቸው ሚሳዔሎች የእስራኤል የመከላከያ ሥርዓትን ለማለፍ የሚያስችሉ ዘዴዎችን ተጠቅመላች። በዚህም በእስራኤል ውስጥ የሚገኙ ወታደራዊ ተቋማትን መምታት እንደቻለች ገልጻለች።