October 31, 2024 – VOA Amharic 

በዩናይትድ ስቴትስ ልክ የዛሬ ሳምንት ማክሰኞ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጥር ኅዳር 5 ቀን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ይካሄዳል፡፡ የመራጭ አስተያየት ግምገማዎች እንደሚያመለክቱት የግሪን ፓርቲ እጩ ተፎካካሪ ጂል ስታይን 1 ከመቶ ገደማ የሚሆነውን ድምጽ ያገኛሉ፡፡ 

ይሁን እንጂ የእርሳቸው መወዳደር በምርጫው ውጤት ላይ ትልቅ አንድምታ ሊኖረው ይችላል፡፡አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች ከወዲሁ እንደሚተነብዩት  …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ