October 31, 2024 – DW Amharic 

የዩናይትድ ስቴትስ ቀጣዩ ፕሬዚደንትን ማንነት የሚለይበት አጠቃላይ ምርጫ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል ። የዴሞክራት ፓርቲ እጩ ፕሬዚደንት ተፎካካሪዋ ካማላ ሐሪስ የመዝጊያ ንግግራቸውን ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ ከኤሊፕስ አሰምተዋል ። ካማላ ሐሪስ ዶናልድ ትራምፕ ቢመረጡ አደጋ እንዳለ ጠቁመዋል ። ምን ይሆን? ከቃለ መጠይቁ ያገኙታል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ