October 31, 2024 – DW Amharic 

በሲቪል ማኅበረሰብ እና ግለሰቦች ነፃነት ላይ የሚደረጉ «ስልታዊ አፈናዎች» በሀገሪቱ ላይ የሚደረጉ የዴሞክራሲ ጥረቶች ላይ ከፍተኛ ሥጋት መጋረጣቸው ተገለፀ ። «የሲቪል ማኅበራት እና ነፃ ድምፆች እየታፈኑ፣ የዲሞክራሲ ዕድገት እና የዜጎች ተሳትፎ እየተዳከመ» መምጣቱን ካርድ ዐሳውቋል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ