November 1, 2024 – VOA Amharic 

በአሜሪካ ምርጫ በሃገሪቱም ኾነ በተቀረው ዓለም ላይ አንድምታ የሚኖራቸው ጉዳዮች ይነሳሉ። የኢኮኖሚ፣ የፍልሰተኖች፣ የውጪ ጉዳይና የመከላከያ ጉዳዮች  ከሚጠቀሱት ውስጥ ፖሊስዎች ውስጥ ናቸው። በተጠቀሱትም ሆነ በሌሎቹ ጉዳዮች ላይ ሁለቱ እጩዎች፣ ዶናልድ ትረምፕ እና ካመላ ሄሪስ የሚለያዩት በምንድን ነው? ጉዳዮቹስ በተቀረው ዓለምም ሆነ በአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚኖራቸው ተጽእኖ ምን ይሆን?

ባልደረ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ