November 1, 2024 – VOA Amharic 

“ጋዛ፣ ሊባኖስ እና ሱዳን አሁንም ድረስ እየተካሄዱ ባሉት ግጭቶች ከደረሰባቸው ውድመት ለማገገም አስርት አመታት ይወስድባቸዋል” ሲል የዓለም የገንዘብ ድርጅት፣ ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓም በሰጠው መግለጫ የአገሮችን እድገት የተመለከተ ትንበያውን ዝቅ አድርጓል።

የእስራኤል ጦር ኃይል በጋዛ ሰርጥ በሃማስ፤ እንዲሁም ሊባኖስ ውስጥ በሄዝቦላ ላይ የከፈታቸው ጦርነቶች እና የሱዳኑ የእርስ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ