November 1, 2024 – DW Amharic 

ሶማሊያ የኢትዮጵያን ዲፕሎማት ከሐገሯ ማበረሯ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን በርካታ ሰዎች መታሰራቸዉና የዩናይትድ ስቴትስ የምርጫ ዝግጅትን የቃኙ ናቸዉ።በየርዕሶቹ ላይ ከተሰጡ አስተያየቶች ከስድብና ዘላፋ የፀዱትን መርጠናል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ