November 2, 2024 – VOA Amharic 

በአሜሪካ የመጀመሪያ ወንድ ቀዳማዊ  ባለቤት ታሪክ ሊሠራ ይሆን?

የዩናይትድ ስቴትስ ዲሞክራቲክ ፓርቲ እጩ ካምላ ሀሪስ የፊታችን ማክሰኞ በሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ከተመረጡ በአሜሪካ ታሪክ የመጀመሪያዋ  ሴት ፕሬዚደንት ይሆናሉ፡፡  እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ባለቤታቸው  ደግ ኤምሆፍም የመጀመሪያ ” ቀዳማዊ ባለቤት” እንደ አ ገሩ አጠራር  የመጀመሪያ” ፈርስት ጀንትልማን” ሆነው ታሪክ ይሠራሉ፡፡  …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ