November 2, 2024 – VOA Amharic
ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ በአንድ ሌሊት የፈፀመች የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት እስከ ማለዳ ድረስ የዘለቀ እና ቢያንስ አንድ ሰው ማቁሰሉን የከተማዋ ባለስልጣናት ዛሬ ቅዳሜ ተናገሩ።
“የድሮኖቹ ስብርባሪዎች ስድስት የከተማ ወረዳዎች ላይ ሲወድቁ አንድ የፖሊስ መኮንን ቆስለዋል” ያሉት የከተማው ወታደራዊ አስተዳዳሪ ሰርሂ ፖፕኮ፣ በጥቃቱ የመኖሪያ ሕንፃዎች መውደማቸውንና እና የ…
