November 5, 2024 – VOA Amharic 

የዩናይትድ ስቴትስ መራጮች ቀጣዩን ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ ነገ ማክሰኞ ድምጻቸውን ይሰጣሉ። ከሕዝብ የተሰበሰቡ የፖለቲካ አስተያየቶች እጩዎቹ ዶናልድ ትረምፕ እና ካማላ ሃሪስ በምርጫው ተቀራራቢ ፉክክር መኖሩን ያሳያሉ።

የቪኦኤ ዘጋቢ ስካት ስተርንስ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ