November 5, 2024 – VOA Amharic
ሰሜን ካሮላይና ቀጣዩን የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሊወስኑ ከሚችሉ ሰባት ክፍለ ግዛቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ ካማላ ሃሪስ፣ ዶናልድ ትረምፕ እና ወኪሎቻቸው በዚህ ደቡባዊ ግዛት የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ በማድረግ ብዙ ጊዜ አሳልፈዋል። ጥቁሮች አሜሪካውያን ከግዛቲቱ 22 በመቶውን ሕዝብ ይይዛሉ፡፡ የግዛቱ መራጮች፣ 16 የሰሜን ካሮላይና ተወካይ መራጮችን (ኤሌክቶራል ኮሌጅ) ድምጽ ማን እንደሚያገኝ ሊወስኑ ይችላ…