November 5, 2024 – VOA Amharic 

ፈረንሳይ ውስጥ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎቹን ስለ ንግግር ነፃነት በሚያስተምርበት ወቅት የነቢዩ መሃመድን የካርቱን ምስል ካሳየ በኋላ በአንድ እስላማዊ ጽንፈኛ በስለት ተቀልቶ በተገደለው መምሕር ሳሙኤ ፓቲ ላይ በተፈጸመው ወንጀል ተሳትፈዋል በሚል የተጠረጠሩ ስምንት ሰዎች ጉዳይ መታየት ጀመረ።

የዛሬውም የችሎት ውሎ በርካታ ፖሊሶች በተሰማሩበት ጥብቅ ፍተሻ እና ቁጥጥር መከናወኑ ተዘግቧል።

ይህ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ