November 5, 2024 – DW Amharic

ያቺ ጥንታዊት፣ደሐ፣ጦረኞች የሚፈራረቁባት ሐገር ዳግም በጦርነት ትንፍር ያዘች።ትግራይ ጋየች፣ ከፊል አማራ ነደደ፣ ከፊል አፋርም ተለበለበ።የኤርትራ፣የኢትዮጵያ መደበኛ ወታደሮችና የአማራ ሚሊሻዎች ከሕወሓት ወይም የትግራይ ኃይሎች ከሚባለዉ ጦር ጋር ሁለት ዓመት በገጠሙት ጦርነትና መዘዙ አንዳዶች እንደሚሉት በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ አልቋል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ