November 5, 2024 – DW Amharic
የ17 ወራት ደሞዝ አልተከፈለንም ያሉ በትግራይ የሚገኙ መምህራን በፌደራሉ መንግስት እና በክልሉ አስተዳደር ላይ ክስ መሰረቱ። የትግራይ መምህራን ማሕበር ያልተከፈለው የአስተማሪዎች ደሞዝ እንዲለቀቅ እስከ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ድረስ በመቅረብ መፍትሔ እንዲሰጠው ተደጋጋሚ ጥረት ማቅረቡ ይታወቃል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ