November 5, 2024 – DW Amharic
የአሜሪካ ምርጫ ውጤት በሚወስኑት ሰባት የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ ሁለቱም እጩ ተወዳዳሪወች ያለብዙ ልዩነት ተፋጠው እንደሚገኙ ተገለጸ። የግዛቶቹ ነዋሪወች ከሁለቱም ፓርቲወች የተውጣጡ፣ በአሰፋፈራቸው፣ በጾታቸውና በዘራቸው መነሻነት የምርጫ አቅጣጫቸውን የሚወስኑ መሆኑም ተጠቅሷል። ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን መራጮችን አነጋግረናል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ