November 5, 2024 – DW Amharic
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን “ሁሉም ለድርድር በመተማመን በሩን እንዲከፍት”ተጠየቀ። ተቋማት አንድም “የመግዣ፣ በሌላ በኩል መንግሥትን የማውረጃ መሣሪያ” ሆነው የሚያገለግሉ ናቸው ያሉ አስተያየት ሰጭ፣ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንም የመንግሥት መሣሪያ ከመሆን የሚወጣ አይደለም ብለዋል። ኮሚሽኑ በበኩሉ ገለልተኛ መሆኑን ገልጿል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ