November 5, 2024 – VOA Amharic 

ዶ/ር ባሕሩ ዱጉማ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚገኘው የኦሮሞ ማሕበረሰብ አባላት ማሕበር የቦርድ ፕሬዝዳንት ናቸው። በትውልድ አገራቸው አግኝተው የማያውቁትን ዕድል በሃምሳ ዓመት ዕድሜያቸው ለመጀመሪያጊዜ የበገጠማቸው የመምረጥ ዕጣ በማነጻጸ ስለ ዘንድሮ የአሜሪካ ምርጫ ያላቸውን ሐሳብ አጋርተውናል።

ዶ/ር ባሕሩ የማኅበረሰባቸውን አባላት የተለያዩ ፍላጎቶች ለምርጫቸውም መሰረት እንደሚሆኑ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ