November 5, 2024 – DW Amharic
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ አድዓ መልኬ ቀበሌ የገንዳ አረቡ መስጅድ ኢማም ሼህ ሙሐመድ መኪን ሐጂአረፉ በሳምንቱ መጨረሻ በታጣቂዎች ከታገቱ ከሳምንታት በኋላ መገደላቸው የአከባቢውን ማህበረሰብ ክፉኛ ማስቆጣቱ ተነግሯል፡፡የአከባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት አከባቢው የሚታየዉ እገታና ተያያዥ በደሎች ወትቶ መግባትን ከባድ አድርጓል፡፡…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ