November 6, 2024 – VOA Amharic 

በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ወጫሌ ወረዳ፣ ልዩ ስሙ ካራ ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ፈጸሙት በተባለ ጥቃት ፣የወረዳውን አስተዳዳሪ፣ እንደዚሁም የአካባቢውን ሚሊሻዎችና ፖሊሶች ጨምሮ 48 ሰዎች መገደላቸውን የሚገልጽ መረጃ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።

የኮሚሽኑ የጅማ ቅንጫፍ ኃላፊ አቶ በዳሳ ለሜሳ ተ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ