November 6, 2024 – DW Amharic
በአማራ ክልል ለመማር የተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር አሁንም በጣም ዝቅተኛ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል ። ለመማር የተመዘገቡትም ቢሆን በቂ የመማሪያ መጽሓፍት ማግኘት እንዳልቻሉ መምህራንና ተማሪዎች አመልክተዋል ።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ