November 6, 2024 – DW Amharic
የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩው ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ። ትራምፕ በዊዝኮዚን ግዛት በማሸነፋቸው ወደ ዋይት ሐውስ ለመመለስ የሚያስፈልጋቸውን 270 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምጾች አግኝተዋል። ትራምፕ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክት እየጎረፈላቸው ይገኛል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ