November 8, 2024 – DW Amharic 

በቀን ሦስቴ መብላት የብልፅግና ግብ አይደለም መባሉ፤ 47ኛዉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነዉ ለተመረጡት ትራምፕ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ፤የእስራኤል ጠ/ሚ እና የፈረንሳይ ፕሬዝደንት የላኩት መልዕክት፤ እንዲሁም አሜሪካ የአማራ ክልል ግጭት አሳስቦኛል ማለትዋ በተሰኙ ጉዳዮች ላይ አስተያየቶችን አሰባስበናል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ