November 19, 2024 – VOA Amharic

የእግር ጉዞ፣ የቤት ውስጥ ሥራ አለያም ሌሎች መሰል ቀላል የአካል እንቅስቃሴዎችን አዘውትሮ ማድረግ ለአንጎል ጤና ከፍ ያለ ጥቅም የሚያገኝ መሆኑን በቅርቡ ይፋ የተደረገ አንድ የሳይንሳዊ ምርምር ጽሑፍ አመለከተ። የአንጎልን አሠራር ማቀላጠፍ እና የዓመታት ወጣትነት ማጎናጸፍ መቻሉ ተገልጿል።

ሞያዊ ትንታኔውን የሰጡን ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ የነርቭና የአእምሮ ሃኪም፣ እንዲሁም በባሮ የነር…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ