November 20, 2024 – VOA Amharic 

“ዩስ አፍሪካ ኢንስቲትዩት” የተሰኘ ተቋም ከምርጫው በፊት በሠራው የዳሰሳ ጥናት ኢትዮጵያውያን ጨምሮ አፍሪካውያን በዘንድሮው ምርጫ የኢኮኖሚ፣ የስደተኝነትና የጤና ፖሊሲዎች በምርጫው ትኩረት የሰጧቸው አንገብጋቢ ጉዳዮች እንደነበሩ የተቋሙ ፕሬዘዳንት ዶክተር ታዲዮስ በላይ ተናግረዋል።

በዚህ የዳሰሳ ጥናት ከ2ሺሕ በላይ በዩናይትድ ስቴትስ እና በአህጉሪቱ የሚኖሩ አፍሪካውያን አስተያየታቸውን ሰጥ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ