November 20, 2024 – VOA Amharic 

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ የሦስት ወር የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን፣ ዛሬ ማክሰኞ፣ ኅዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርብ፣ በአማራ ክልል በግጭት፣ በትግራይ ደግሞ በቅድመ ሁኔታዎች ምክንያት ሥራውን ማስቀጠል እንዳልቻለ አስታውቋል።

ሪፖርቱን ያቀረቡት ዋና ኮሚሽነሩ ፕሮፌሰር መስፍን አርኣያ፣ በዘጠኝ ክልሎች እና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች የምክክር አጀንዳ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ