November 20, 2024 – DW Amharic
ሾልዝ ከፑቲን ጋር እንደሚነጋገሩ ለዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ አስቀድመው አሳውቀዋቸዋል። ሆኖም የስልክ ንግግሩን ፈጥነው ከተቹት መካከል ዜሌንስኪ ግንባር ቀደሙ ነበሩ። በስልኩ ጥሪ «ችግር የሚያስከትል ጉዳይ ቀሰቀሱ» ሲሉ ሾልዝን የተቹት ዜሌንስኪ የሩስያውን መሪ ለማግለል የሚካሄደውን ጥረትም በማዳከም ወቅሰዋቸዋል።…