November 20, 2024 – VOA Amharic 

 የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሥልጣን ዘመን ሊያበቃ በቀረው የሁለት ወራት ዕድሜ ውስጥ አስተዳደራቸው ዩክሬይን የሩሲያን ወረራ ለመከላከል ለያዘችው ጥረት የሚሰጠውን የገንዘብ፣ የወታደራዊ እና የዲፕሎማሲያዊ ድጋፎች አሳድጓል።

ሃያ የዓለም ሃገራት የተካተቱበትን የቡድን  20 የመሪዎች ጉባኤ እያስተናገደች ባለችው የብራዚሏ የባሕር ዳርቻ ከተማ ሪዮ ዲ ጄኔሮ የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት ለዩክሬን የ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ