November 20, 2024 – DW Amharic
በቅርቡ በተካሄደው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የስደተኞች ጉዳይ፣ የተመራጩ ዶናልድ ትራምፕ ዋነኛ የምርጫ ቅስቀሳ አጀንዳ ነበር። ትራምፕ፤በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት ወደ ፕሬዝዳንትነት ከተመለሱ ከመጀመሪያው የስልጣን ዘመናቸው ዕለት አንስቶ ህገወጥ ያሏቸውን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞች ለማባረር ቃል ገብተዋል።…