November 20, 2024 – DW Amharic 

በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ሆለታ ከተማ የሰባት ዓመት ታዳጊን በማገት በሚሊየን ገንዘብ የጠየቁ ተፈረደባቸው፡፡ በምዕራብ ሸዋ ዞን ጠቅላይ ፍርድ ቤት እያንዳንዱ የ11 ዓመት ጽኑ እስራት የተፈረደባቸው ሶስት ወጣቶች እራሳቸውን በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በማስመሰል ወንጀሉን መፈጸማቸው ነው የተገለጸው፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ