November 20, 2024 – VOA Amharic 

ከኮሪደር ልማት ጋራ በተያያዘ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ዛሬ ጠዋት ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባል አቶ ሰዒድ አሊ፣ ዛሬ ከቀኑ ስድስት ሰዓት ጀምሮ መታሰራቸውን ፖሊስ አስታወቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር፣ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ “ግለሰቡ ያለመከሰስ መብታቸው ከተነሳ በኋላ፣ ዛሬ ከቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ ከመኖርያ ቤታቸው …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ