November 20, 2024 

ሲቪል ሰርቪስ በአንድ ብሔር ቁጥጥር ስር ነው መባሉን እና በፌዴራል የመንግስት መስሪያ ቤቶች ኢትዮጵያን የሚመስል የሰራተኞች ድልድል እንዲኖር በረቂቅ አዋጅ መቅረቡ ትክክል አይደለም ሲሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ  በፓርላማ ሰፊ ክርክር አድርገዋል፡፡

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ጋር በፓርላማ ያደረጉትን ፍጥጫ :