November 22, 2024 – VOA Amharic
የማኅጸን በር ውልቃት በኢትዮጵያ በብዛት የማይትወቅ እና ትኩረት ያልተሰጠው ነገር ግን በብዙ እናቶች ላይ የሚከሰት የጤና ችግር ነው። በእንግሊዘኛ አጠራሩ ፕሮላፕስ ተብሎ የሚጠራውና በሴቷ የመራቢያ አካላት ውስጥ ያሉ ጡንቻዎች በመላላት ወደ ውጭ የሚወጣው የማኅጸን በር ወይም ግድግዳ አብዛኛውን ጊዜ ከወሊድ በኋላ ከባድ ስራ በመስራት፣ ለረጅም ሰዓት በማማጥ፣ በቂ የሆነ ህክምና ካለማግኘት እና በመሳ…