November 23, 2024 – VOA Amharic

ዋለልኝ መኮንን ይባላል። ተወልዶ ያደገው ድሬዳዋ ከዚራ ሰፈር ነው። ቀድሞ በዛፎች ይታወቅ የነበረው የከተማዋ መሃል አካባቢ ገላጣ መኾን የፈጠረበት ቁጭት አካባቢውን ወደ አረንጓዴነት እንዲቀይር አድርጎታል።

ዋለልኝ ለ14 ዓመታት ያለማውን ይኽን ስፍራ የጎበኘው ዘጋቢያችን ዐዲስ ቸኮል በተከታዩ ዘገባ ቦታውን ያስቃኘናል።

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ