November 23, 2024 – VOA Amharic 

በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ደጋግሞ የደረሰው ርዕደ መሬት በት/ቤቶች ላይ ጉዳት በማድረሱ ከ600 በላይ ተማሪዎች ዛፍ ጥላ ስር ለመማር መገደዳቸውን የወረዳው የትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

በርዕደ መሬቱ ጉዳት ከደረሰባቸው ት/ቤቶች ውስጥ በዋናነት በሚጠቀሱት የሳቡሬ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የደረሰው ቁሳዊ ጉዳት የመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ተጽእኖ ከማሳደሩ ባሻገር በመቶ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ