November 24, 2024 – VOA Amharic
በሄይቲ የወሮበሎች ጥቃትን ለመግታት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው ተልእኮ ውጤት ባለማሳየቱ የሀገሪቱ ዜጎች ተስፋ እየደበዘዘ መሆኑ ተነገረ፡፡
የኬንያ ፖሊሶች የወሮበሎች ጥቃትን ለመቀልበስ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው ተልዕኮ አካል ሆነው ሄይቲ ሲደርሱ የነበረው ተስፋ ከፍተኛ እንደነበር ቢገለጽም፣ የወንበዴዎች ጥቃቶች የሀገሪቱን ዋና ከተማ እንቅስቃሴዎች ሽባ አድርገዋቸዋል…