November 24, 2024 – VOA Amharic 

በአዘርባጃን ዋና ከተማ፣ ባኩ በተካሄደው 29ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ፣ የበለጸጉ ሀገራት፣ ታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ጉዳት መቋቋም የሚያስችላቸውን የገንዘብ ድጋፍ እንዲሰጡ ጥረት ተካሂዷል። ለመሆኑ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ በአየር ንብረት ለውጥ ክፉኛ እየተጎዱ ያሉ ሀገራት ከዚህ የገንዘብ ድጋፍ ምን ያክል ተጠቃሚ ይሆናሉ ስትል ስመኝሽ የቆየ ባለሞያዎችን አነጋ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ