November 25, 2024 – DW Amharic 

ከተሰጣቸው ፈቃድ ውጪ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ በሰብአዊ መብት ጥበቃ ዙሪያ ይሠሩ የነበሩ ሦስት የሲቪክ ድርጅቶች ከሥራቸው ታገዱ። በኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እግድ የተጣለባቸው ድርጅቶች የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ)፣ የሕግ ባለሙያዎች ለሰብአዊ መብቶች እና ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች ኢትዮጵያ ናቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ