November 26, 2024 – DW Amharic 

የያኔዉን የአየር ኃይል ኮሎኔል ሙሴ ቢሒ አብዲን የመሰሉ ዕዉቅ የጦር መኮንኖችን የሚያስተናብረዉ ተዋጊ ቡድን ሕዝብ አወያየ።ቡድኑና መሪዎቹ ኢትዮጵያን ጨምሮ የብዙዎቹ ሐገራት የቀድሞ አማፂ ኃይላት እንደሚያደርጉት የዉይይት፣ክርክሩን ሒደትን በጠመጃ አላፈኑም፤ እነሱን እንደሚመች አልጠመዘዙትምም ።በሕዝብ በጣሙን በጎሳ መሪዎችና በልሒቃን ምክር—…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ