November 26, 2024 – DW Amharic
ኦፌኮ “አንዱ ሌላዉን ሰበብ በማድረግ” ንጹሓን ዜጎች ላይ እየተፈራረቁ ጉዳት ያስከትላሉ በማለት “የሕዝብን ደም በከንቱ ማፍሰስ በአስቸኳይ መቆም ይኖርበታል” ሲል አሳስቧል፡፡ ኢዜማ “ ማንነትን መሰረት አድርገው በስፋት የተፈጸሙ ለአዕምሮ የሚክብዱ” ያሏቸው በደሎች የኢትዮጵያውያን መልካም እሴትን ለመሸርሸር ሆን ተብለው የተፈጸሙ ናቸው ብሏል፡፡…