November 26, 2024 – VOA Amharic
የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ባካሔደው መደበኛ ስብሰባው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ያቀረበውን የ582 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ አጸድቋል፡፡ ይህም በአጠቃላይ የፌዴራል መንግሥቱን የ2017 ዓ.ም. በጀት ከ1.5 ትሪሊዮን ብር በላይ አድርሶታል።
ምክር ቤቱ ዛሬ ማክሰኞ ኅዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም. ባካሄደው ስድስተኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ…