November 27, 2024 – VOA Amharic 

ከተለያዩ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ወደ አማራ ክልል ተመልሰው የነበሩ ሰዎች ለዳግም ፍልሰት መዳረጋቸውን ተናገሩ። ቪኦኤ ያነጋገራቸው፣ ደቡብና ሰሜን ወሎ የሚገኙ ከስደት ተመላሾች፣ መንግሥት ሊያቋቁማቸውን የገባውን ቃል ባለመጠበቁ፣ በድጋሚ ለመሄድ ዝግጅት ላይ መኾናቸውን ተናግረዋል። በተጨማሪም በአማራ ክልል የቀጠለው ግጭት ተንቀሳቅሰው መሥራት አለመቻላቸው ችግሩን እንዳባባሰው ገልጸዋል።

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ