November 27, 2024 – VOA Amharic
የሕንዱ ጠቅላይ ሚንስትር ናሬንድራ ሞዲ የታዳሽ የኃይል ምንጭ ግንባታ እቅድ ዋና ደጋፊ የሆኑት ቢሊየነሩ ጓታም አዳኒ፤ በዓለም ግዙፉ ይሆናል ለተባለው የታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክታቸው የፈረንሳዩን ቶታል ኢነርጂ እና የካታር ኢንቨስትመንት ባለስልጣንን አጋርነት አግኝተዋል።
በተለየ ዓይን የሚያዩት የኩባንያቸው ዋነኛው ውጥን ‘አዳኒ ግሪን’ የተባለው በሕንዷ የምዕራብ ጉጅራት ግዛት የሚገኘው ፕሮጀ…