November 27, 2024 – VOA Amharic
በሱዳኑ እርስ በርስ ጦርነት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ቀደም ሲል ከተሰጠውም ግምት በእጅጉ የላቀ መሆኑን አንድ ዐዲስ ጥናት አመለከተ። በግጭቱም ሳቢያ በዓለም ከሁሉ የከፋው መኾኑ በተነገረለት የሱዳኑ ድርቅ ምክኒያት “በብዙ ሚሊዮን የሚገመቱ ሰዎች የረሃብ ቸነፈር አፋፍ ላይ ናቸው” ሲሉ የረድኤት ድርጅቶች አስጠንቅቀዋል።