November 27, 2024 – DW Amharic 

በዩናይትድ ስቴትስ ልዩ አቃቤ ሕግ ጃክ ስሚዝ በኩል በፕሬዝዳንት ተመርጩ ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሰረቱ ክሶች ውድቅ ተደረጉ ። ውሳኔው በዶናልድ ትራምፕና ደጋፊዎቻቸው ሲሞገስ በተቃዋሚወቻቸው በኩል ደግሞ ፍትህ ላይ የተሰራ ታሪካዊ ስህተት እንደሆነ ተቆጥሯል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ